ተልእኮ እና ራእይ

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት

ራዕይ
የተሻለ ኑሮ ፣ የትምህርትና የቴክኖሎጂ ዕውቀት በከፍተኛ ደረጃ የታጠቀ ሕብረተሰብ፤ በህዝብ ተሳትፎ የተመሰረተ ዴሞክራሲ፣ ሰላምና መልካም ኣስተዳደርን የሰፈነባት፤ የበለፀገና ተወዳዳሪ የሆነ መካከለኛ ገቢ ያላቸው አገሮች ያረጋገጡት የኢኮኖሚ የዕድገት ደረጃ የረደሰች ትግራይ ማየት

ተልእኮ
የክልሉ ሰብዓዊና ተፈጥሮዓዊ ሃብት ወደ ክልሉ ፈጣን ልማት በመቀየር፣ የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች በማስከበር፣ ሰላምና ፀጥታ በማረጋገጥ፣ ትምህርትና ጤና ለሁሉም ዜጋ እንዲዳረስ በማድረግ ሕገመንግስት የፈቀደውን ኢኮኖሚያዊ፣ ማሕበራዊና ፖለቲካዊ መብቶች እንዲከበሩ ማድረግ

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት

ራዕይ
በ2012 ዓ/ም ተገልጋዮቻችን በአገልግሎት ኣሰጣጣችን ረክተውና ግንኙነት ተጠናክሮ ማየት